የእርሻ ትራክተሮች እና የኮምባይን ማጨጃ ማሽኖች
ከ85 እስከ 220 የፈረስ ጉልበት ያላቸው 4WD የእርሻ ትራክተሮች፣ ማረሻዎችና የሰብል ማጨጃ ማሽኖች አስተማማኝ አቅርቦት።
ዋና ዋና መለያዎችና የቴክኒክ ብቃት
- ለሀገራችን የአየር ንብረትና ከፍታ ተስማሚ የሆነ የማቀዝቀዣ ሲስተም
- ከአካባቢው የናፍጣ ደረጃ ጋር የሚስማማ የነዳጅ ሲስተም
- የመጀመሪያ ዙር የመለዋወጫ ዕቃዎችና የኦፕሬተር ስልጠና ድጋፍ ያለው
- በሞጆ ደረቅ ወደብና አዳማ ጉምሩክ በኩል በፍጥነት የሚስተናገድ