የሁመራ የተፈጥሮ ነጭ ሰሊጥ
በዓለም ገበያ በከፍተኛ ተፈላጊነቱ የሚታወቅ፣ ነጭና ወጥ የሆነ ገጽታ፣ ተፈጥሯዊ ጣዕም እና ከ50% በላይ የዘይት ይዘት ያለው የሁመራ ሰሊጥ።
በአርሲ፣ ባሌ እና ጎጃም ደጋማ አካባቢዎች የሚመረት፣ ወጥ የሆነ ቀለምና ከፍተኛ የዘይት ይዘት ያለው የተልባ ሰብል። በአዳማ ማዕከላችን በዘመናዊ መንገድ ተበጥሮ ባዕድ ነገሮች እንዲወገዱ ተደርጎ ለዓለም አቀፍ ገበያ ይቀርባል።
ጭነቱ በገለልተኛ የላብራቶሪ ምርመራ (SGS/Bureau Veritas) ተረጋግጦ ይጫናል።
ዝቅተኛ የኤክስፖርት መጠን 1 የ20 ጫማ ኮንቴይነር (19 ሜትሪክ ቶን / 190 ኩንታል) ነው።
| የምርት መነሻ አካባቢ | Arsi, Bale & Gojjam Highlands, Ethiopia |
|---|---|
| የጥራት ደረጃ | Export Grade 1 (Machine Cleaned / 99%) |
| የንፅህና መጠን (Purity) | Min. 99.0% |
| የእርጥበት መጠን (Moisture) | Max. 8.0% |
| ባዕድ ነገር ወይም ድብልቅ (Admixture) | Max. 1.0% |
| የዘይት ይዘት | Min. 38.0% - 41.0% |
| የምርት ዘመን | 2025/2026 |
| የማሸጊያ አይነት | 25kg / 50kg New Multi-Wall PP Bags |
| ዝቅተኛ የትዕዛዝ መጠን | 19 Metric Tons (1 x 20ft FCL) |
| የጉምሩክ ታሪፍ ኮድ (HS Code) | 1204.00 |
| የጥራትና ህጋዊ ማረጋገጫ | የእርሻ ሚኒስቴር የፋይቶሳኒተሪ ማረጋገጫ + የSGS የጥራት ፍተሻ ሰርተፍኬት |
| የንግድ ውል አማራጮች | FOB Port of DjiboutiCIF Destination PortCFR |
ከአዳማ ወደ ጅቡቲ ወደብ የሚደረገው ጉዞ በኤሌክትሪክ ባቡር እና በፈጣን መንገድ የተደገፈ በመሆኑ የክረምት ጭቃም ሆነ የመንገድ መዘጋት ሳያጋጥመው በታቀደው ጊዜ መርከብ ላይ ይጫናል።
የሎጂስቲክስ ሂደቱን ይመልከቱበዓለም ገበያ በከፍተኛ ተፈላጊነቱ የሚታወቅ፣ ነጭና ወጥ የሆነ ገጽታ፣ ተፈጥሯዊ ጣዕም እና ከ50% በላይ የዘይት ይዘት ያለው የሁመራ ሰሊጥ።
ለዘይት ፋብሪካዎች ከፍተኛ ተመራጭ የሆነ፣ የላቀ የዘይት ምርት የሚሰጥና ጠንካራ ተፈጥሯዊ መዓዛ ያለው የወለጋ ሰሊጥ።
በሀገራችን ብቻ በስፋት የሚመረት፣ ጥቁርና የሚያብረቀርቅ ፍሬ ያለው፣ ለምግብ ዘይትና ለዓለም አቀፍ የአዕዋፋት መኖ ገበያ ተፈላጊ የሆነ ምርት።